ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በአጋሮ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁንታውን የህወሃት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በጅማ ዞን አጋሮ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፉ ቡድኑ በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ነው፡፡ ከዚህ ባለፈም የሃገር መከላከያ ሰራዊት በቡድኑ ላይ እየወሰደ ያለውን ህግን የማስከበር ዘመቻ የሚደግፍ መሆኑንም ከጅማ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ። Let's block ads! (Why?)

ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በአጋሮ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁንታውን የህወሃት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በጅማ ዞን አጋሮ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ሰላማዊ ሰልፉ ቡድኑ በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ነው፡፡

ከዚህ ባለፈም የሃገር መከላከያ ሰራዊት በቡድኑ ላይ እየወሰደ ያለውን ህግን የማስከበር ዘመቻ የሚደግፍ መሆኑንም ከጅማ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

Let's block ads! (Why?)