የዓለም የምግብ ርዳታ ድርጅት ለጎርፍ ጎዳተኞች ተጨማሪ 250 ሺ ይሮ ሰጠ

[unable to retrieve full-text content]በኢትዮጵያ በጎርፍ የተጎዱ ሰዎች የሚበላ ምግብ የሚሰጣቸዉ አልያም ካሉበት ከዉኃ ዉስጥ የሚያወጣቸዉ ሲጠብቁ ከሳምንት በላይ እንደሆናቸዉ የዓለም የምግብ ርዳታ ድርጅት ገለፀ። በምስራቅ አፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለዉ የጎርፍ አደጋ ለደረሰዉ ችግር የዓለም የምግብ ርዳታ ድርጅት ተጨማሪ 250 ሺህ ይሮ አስቸኳይ ርዳታ ማቅረቡን ገለፆአል።