የአዲስአበባ ነዋሪዎች በጡት ካንሰር ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለመዳሰስ የተዘጋጀ መጠይቅ / A survey designed to assess Addis Ababa residents' perception of breast cancer

የአዲስአበባ ነዋሪዎች በጡት ካንሰር ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለመዳሰስ የተዘጋጀ መጠይቅ

ይህ ጥናት በኢትዮጲያ ህክምና ተማሪዎች ማህበር ቅዱስ ጳውሎስ ቅርንጫፍ የሚካሄድ ነው፡፡ አላማውም በጥናቱ ላይ የሚሳተፉ ሰዎች በጡት ካንሰር ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለመረዳት ነው፡፡ የሚመልሷቸው ምላሾች በሚስጥር የሚጠበቁ ናቸው፡፡ በዚህ ጥናት ላይ እንዲሳተፉ አይገደዱም፡፡ ያለምንም ፍራቻ የሚሰማዎትን እና እውነቱን በትክክል ይግለጹልን፡፡
ይህ ጥናት የሚያካትተው እድሜያቸው ከ15 አመት በላይ የሆኑ ሴቶችን ብቻ ነው።

ስለሚሳተፉ በጣም እናመሰግናለን፡፡

A survey designed to assess Addis Ababa residents' perception of breast cancer

This study will be conducted at the St. Paul's branch of the Ethiopian Medical Students Association. The aim is to understand the participants' perceptions of breast cancer. Your responses will be kept confidential. You do not have to take part in this study. Tell us exactly what you feel and the truth.
This study only includes women over the age of 15.

Thank you for your participation.