አቶ ልደቱ በ 100 ሺህ ብር ዋስ እዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ

[unable to retrieve full-text content]የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተፈትተው ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ  ትዕዛዝ  ሰጠ።  የዛሬውን የችሎት ውሎ የተከታተሉት የኢትዮጵያ ዴሞክራስያዊ ፓርቲ ፕሬዚደንት አቶ አዳነ ታደሰ ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት ልደቱ ዛሬ ወይም ነገ ይፈታሉ።