ሶስት ወር ለገንዘብ ቅያሬው ይበቃል?

[unable to retrieve full-text content]የኢትዮጵያ መንግሥት የመገበያያ ገንዘብ ለውጡን በሶስት ወራት ለማጠናቀቅ አቅዷል። የገንዘብ አስተዳደር ባለሙያው አቶ አብዱልመናን መሐመድ ግን "በዚህ ግርግር፤ በዚህ ፍጥነት የተካሔደ እንደሆነ ብዙ የሕብረተሰብ ክፍል በይበልጥ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን፣ ገበሬውን እና ድንበር አካባቢ ያለውን የሕብረተሰብ ክፍል በጣም የሚጎዳው ይሆናል" ሲሉ ያስጠነቅቃሉ።